በዋግኸምራ በኩል ወደ ጋሸና የተሰማራው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ተበታትኗል፡፡

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በዋግኸምራ በኩል ያሰማራው ኃይሉ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ጥምረት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበት ተመትቶ ተመልሷል። ሕዳር 8/2014 ዓ.ም ከሳመሬ ተነስቶ ወደ ጋሸና ያቀና የነበረ የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖና ሚሊሻ ተመትቶ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ወደ ኮረም አቅጣጫ ተበታትኗል። በተመሳሳይ ዛሬ ሕዳር 9/2014 … Continue reading በዋግኸምራ በኩል ወደ ጋሸና የተሰማራው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ተበታትኗል፡፡